Movie
ለራስ የተጻፈ ደብዳቤ – ሙሉ የሞኖሎግ ትርኢት
ሠው ከራሱ ጋር የሚያደርገውን ጥያቄና መልስ የሚያሳይ መነባነብ።
More Details
Cast
ተዋናይ መላኩ ታዬ
Genres
Poetic Night
Audio / Advisory
No Advisory
More Like This

F-17HD2026
ገጣሚ ሰለሞን ሳህለና ሕሊና ሺፈራው
የገጣሚ ሰለሞን ሳህለና ሕሊና ሽፈራው አስደናቂ የአፍላ ፍቅር ግጥሞች፣ ማራኪ የፍቅረኞች ወግ እና ኮንቴምፖራሪ ዳንስ ተቀናጅተው የቀረቡበት ክፍል።

F-17HD2026
አምስት ስድስት ሰባት
የአንድን ገበሬ ስቃይ፣ ተስፋ መቁረጥና መከራ የሚያሳይ ሶሎሎኪ።

F-17HD2026
አርበኛ በየነች መኮነን
በጣሊያን ወረራ ወቅት ልጇን በሞት የተነጠቀች አራስ አርበኛ የነበራትን የአገር ፍቅር የሚያሳይ መነባነብ ነው።

F-17HD2026
አፅም
የሰው ልጅን ሕይወትና ሞት በንጽጽር የሚዳስስ መነባነብ።

F-17HD2026
እብድ ነኝ
አንዲት ለፍቅር ራሷን አሳልፋ የሰጠች ሴትን የልብ ኑዛዜና ስብራት የሚያሳይ መነባነብ።

F-17HD2026
እኔም ልመርቃችሁ
ልጁን ለማስመረቅ ከገጠር ወደ ከተማ የመጣን አንድ ገበሬ አባት ገጠመኞች የሚያሳይ መነባነብ።
About ለራስ የተጻፈ ደብዳቤ
Cast: ተዋናይ መላኩ ታዬ
Genres: Poetic Night
Show Advisory: No Advisory
Maturity Rating: F-17Movie
Runtime: 16 min
Year: 2026